Digital Literacy Training for economically vulnerable women and the youth

Mar 31, 2024
By Admin
12

ከ አይስ አዲስ ጋር በመተባበር በቬንቸር ሜዳ ፕሮጄክቶች ስር  ሰርቭ ግሎባል ለ አዲስ ተመራቂዎች እና የግል ስራ ጀማሪዎች ልዩ ሆነ የዲጂታል እና የሥራ ክህሎቶቻቸውን እንዲያሳድጉ እዲሁም በስራው አለም ተወዳዳሪ እንዲሆኑ የሚያስችል ስልጠና ተዘጋጅቷል